Publications

Publication from our team.

Publication Materials

You can find Publication Materials of our works.

የሠራተኛው ድምፅ ቅጽ 1 እትም 1

የጨርቃ ጨርቅ ቆዳና ልብስ ስፌት ሠራተኛ ማኅበራት ኢንዱስትሪ ፌዴሬሽን ከሐዋሳ ኢሠማኮ ቅ/ጽ/ቤት ጋር በመሆን በመስከረም ወር በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ያሉ ሠራተኞች እንዲደራጁ በተደረሰው ስምምነት በተደረገው ማደራጀት በፓርኩ ውስጥ ታላላቅ ብራንድና በአውሮጳና አሜሪካ ሰፊ ገበያ እንዳላቸው የሚነገርላቸውን ፒቪኤችን ጨምሮ፣ ኤንዶቼይ ንን፣ ሲልቨር፣ አርቪንድ፣ ቤስት የተባሉ ከአንድ ሺህ አምስት መቶና ከሁለት ሺህ ሠራተኞች በላይ ያቀፉ ድርጅቶች ውስጥ ያሉ ሠራተኞች በመሠረታዊ ማኅበር መደራጀታቸውን ተከትሎ ለአመራር አባላቱ በሴንትራል ሆቴል በግጭት አፈታትና አያያዝ እና በአመራርነት ርዕስ ዙሪያ ስልጠና መስጠቱ ተገለፀ፡፡

የሠራተኛው ድምፅ ቅጽ 1 እትም 2

ኢሠማኮ ካምፖ አሥመራ ሆቴል የመሰብሰቢያ አዳራሽ መስከረም 26 ለተጠ ራው የኢሠማኮ 47ኛው መደበኛ የምክር ቤት ስብሰባ ባቀረቡት የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሪፖርት ባለፈው በጀት ዓመት ውስጥ ስም ነቱ የኢሠማኮ ቅርጫፍ ጽ/ቤቶች 53 አዳ ዲስ የሠራተኛ ማኅበራት ማደራጀታቸውን እና ነባር ማኅበራትን የማጠናከር እና የማሰ ልጠን ተግባራት መከናወናቸውን አስታውቀ ዋል፡፡

የሠራተኛው ድምፅ ቅጽ 1 እትም 3

የጨርቃ ጨርቅ ቆዳና ልብስ ስፌት ሠራተኛ ማኅበራት ኢንዱስትሪ ፌዴሬሽን ከሐዋሳ ኢሠማኮ ቅ/ጽ/ቤት ጋር በመሆን በመስከረም ወር በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ያሉ ሠራተኞች እንዲደራጁ በተደረሰው ስምምነት በተደረገው ማደራጀት በፓርኩ ውስጥ ታላላቅ ብራንድና በአውሮጳና አሜሪካ ሰፊ ገበያ እንዳላቸው የሚነገርላቸውን ፒቪኤችን ጨምሮ፣ ኤንዶቼይ ንን፣ ሲልቨር፣ አርቪንድ፣ ቤስት የተባሉ ከአንድ ሺህ አምስት መቶና ከሁለት ሺህ ሠራተኞች በላይ ያቀፉ ድርጅቶች ውስጥ ያሉ ሠራተኞች በመሠረታዊ ማኅበር መደራጀታቸውን ተከትሎ ለአመራር አባላቱ በሴንትራል ሆቴል በግጭት አፈታትና አያያዝ እና በአመራርነት ርዕስ ዙሪያ ስልጠና መስጠቱ ተገለፀ፡፡

የሠራተኛው ድምፅ ቅጽ 1 እትም 4

ኢሠማኮ ካምፖ አሥመራ ሆቴል የመሰብሰቢያ አዳራሽ መስከረም 26 ለተጠ ራው የኢሠማኮ 47ኛው መደበኛ የምክር ቤት ስብሰባ ባቀረቡት የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሪፖርት ባለፈው በጀት ዓመት ውስጥ ስም ነቱ የኢሠማኮ ቅርጫፍ ጽ/ቤቶች 53 አዳ ዲስ የሠራተኛ ማኅበራት ማደራጀታቸውን እና ነባር ማኅበራትን የማጠናከር እና የማሰ ልጠን ተግባራት መከናወናቸውን አስታውቀ ዋል፡፡

የሠራተኛው ድምፅ ቅጽ 1 እትም 5

የጨርቃ ጨርቅ ቆዳና ልብስ ስፌት ሠራተኛ ማኅበራት ኢንዱስትሪ ፌዴሬሽን ከሐዋሳ ኢሠማኮ ቅ/ጽ/ቤት ጋር በመሆን በመስከረም ወር በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ያሉ ሠራተኞች እንዲደራጁ በተደረሰው ስምምነት በተደረገው ማደራጀት በፓርኩ ውስጥ ታላላቅ ብራንድና በአውሮጳና አሜሪካ ሰፊ ገበያ እንዳላቸው የሚነገርላቸውን ፒቪኤችን ጨምሮ፣ ኤንዶቼይ ንን፣ ሲልቨር፣ አርቪንድ፣ ቤስት የተባሉ ከአንድ ሺህ አምስት መቶና ከሁለት ሺህ ሠራተኞች በላይ ያቀፉ ድርጅቶች ውስጥ ያሉ ሠራተኞች በመሠረታዊ ማኅበር መደራጀታቸውን ተከትሎ ለአመራር አባላቱ በሴንትራል ሆቴል በግጭት አፈታትና አያያዝ እና በአመራርነት ርዕስ ዙሪያ ስልጠና መስጠቱ ተገለፀ፡፡

የሠራተኛው ድምፅ ቅጽ 1 እትም 6

ኢሠማኮ ካምፖ አሥመራ ሆቴል የመሰብሰቢያ አዳራሽ መስከረም 26 ለተጠ ራው የኢሠማኮ 47ኛው መደበኛ የምክር ቤት ስብሰባ ባቀረቡት የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሪፖርት ባለፈው በጀት ዓመት ውስጥ ስም ነቱ የኢሠማኮ ቅርጫፍ ጽ/ቤቶች 53 አዳ ዲስ የሠራተኛ ማኅበራት ማደራጀታቸውን እና ነባር ማኅበራትን የማጠናከር እና የማሰ ልጠን ተግባራት መከናወናቸውን አስታውቀ ዋል፡፡

የሠራተኛው ድምፅ ቅጽ 1 እትም 7

AmharicEnglish