Day: October 26, 2021

በእርሻ ስራዎች ላይ በተለይ በቡና እርሻ ላይ ምቹና አካታች የስራ ሁኔታና የስራ አካባቢን በተመለከተ አውደ ጥናት ተደረገ

የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን(ኢሠማኮ) ኢስኮስ ኤሚሊያ ሮማኒ ከተባለ የጣሊያን የሠራተኛ ማኅበር ተቋም ጋር በመተባበር በእርሻ ስራዎች ላይ በተለይ በቡና እርሻ ላይ ምቹና አካታች የስራ ሁኔታና የስራ አካባቢን በተመለከተ የተደረገ አውደ …

በእርሻ ስራዎች ላይ በተለይ በቡና እርሻ ላይ ምቹና አካታች የስራ ሁኔታና የስራ አካባቢን በተመለከተ አውደ ጥናት ተደረገ Read More »

የኢሠማኮ አሠራርና መዋቅር የሚለውጥ ሐሳቦች በቅርቡ ለውሳኔ ይቀርባል

አቶ ካሣሁን ፎሎ፣ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (አሠማኮ) ፕሬዝዳንትየአገር አቀፍ ኃይል ማመንጫ፣ ኬሚካልና ማዕድን ሠራተኛ ማኅበራት ኢንዱስትሪ ፌዴሬሽን ባለፈው መስከረም 25 ቀን ለጠራው 39ኛ መደበኛ የምክር ቤት ስብሰባ በባለሙያዎች ያስጠናው …

የኢሠማኮ አሠራርና መዋቅር የሚለውጥ ሐሳቦች በቅርቡ ለውሳኔ ይቀርባል Read More »